Translation is not possible.

የፍልጤም እናት ተቀዷል ቀሚሷ

እጅግ ስታሳዝን ሀዘን ነዉ =ትራሷ

💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

የእናቶች ለቅሶ= የልጆቹ= ዋይታ

ታስተናግዳለች የጥይት እሩምታ

እጅግ ልብ ያደማል የአረብ ፍራቻዉ

ሙስሊሙ እያለቀ ምንድነዉ ዝምታዉ

💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

መስጅደል አቅሷ =ፍልስጤን

እርዳታ ተብሎ ሲላክላት ከፈን

እኮ ከዚህ በላይ ምን አለ መበደል

ሙስሊሙ እያለቀ ፀጥታዉ ያስፈራል

💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

አይዞሺ አቅሷችን ግፍና =መከራሺ

ሲዘከር ይኖራል =አሞናል =በደልሺ

አቅሷ ዉስጣችነሺ መቼም አንረሳሺ

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group