1 year Translate
Translation is not possible.

አላህ እንዲህ ብሎናል፦

"وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى وَلا تَعَاوَنُوا عَلَى الإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ"

"በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፤

ግን በኃጢያትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ!!

አላህንም ፍሩ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና።"

[አል-ማኢዳህ: 2]

*

ውዱ ነቢይም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«انصر أخاك ظالمًا أو مظلومًا، يا رسول الله! كيف أنصره ظالمًا؟ قال: تحجزه عن الظلم فذلك نصرك إياه!»

«በዳይ ወይም ተበዳይ ሁኖ ሳለ ወንድምህን እርዳው። "አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በዳይ ሆኖ ሳለ እንደት ነው የምረዳው?"

"ከበደል ትከለክለዋለህ፣ ይህ ነው እርሱን መርዳትህ!"»

[አል-ቡኻሪይ: 2443]

Send as a message
Share on my page
Share in the group