Translation is not possible.

♥ረሡል ሡለላህ አለይሂ ውሠላም

♠ጀነት ለመግበት ከፈለጋችሁ ተዋደዱ

♠ከተዋደደችሁ ሠላምተን አብዙ

ብላዋል

እኔም አልኩኝ ♦

♥አሠላሙ አላይኩም 10

♥ወራህመቱሏሂ 10

♥ወበረካትሁ 10

እሥኪ መነው online የለው

በግማሽ ደቅቃ 30 ሀሠነት የምያገኝ

እንሻ አለህ

በመቀጠል ዘሬ ጁመአ ነው

አልሀሚዱሊላህ

እንሽ አላህ ሁላችንም በኢበደ፣በዱአ፣ስለምተን በመለዋወጥ እነ ሱረቱል ከህፍን በመቅራት ከልቻልን በመደመጥ እናሣልፍ ኢንሽ አለህ

ዱአችን

፨ሷሂር መተተኛ ደጋሚ የእጁን የሚያገኝበት

፨ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት

፨የተሠረ የሚፈቱበት

፨የተጨነቀ የሚፈረጅበት

፨ሀጀችን ሁሉ የሚወጠበት

፨ወንጀለችን ሁሉ የሚታበስበት

የያዝነው የትግል አላም ድል የምነገኝበት ድሉን ነሡሩን የምቀረብበት ፍትህህህህ ከአላህ እንጅ ከመንም አይደለም

መቅቡል የሆነ ዱአ አላህ የድረግልንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

አለሁመ አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን



Send as a message
Share on my page
Share in the group