Translation is not possible.
ሸይኽ ሙቅቢል (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል ፦
"ሐቀኛውና ባጢል ያነገበውን ለይተህ እንድታውቅ የሚያስችልህ፦
ጠቃሚ ሸሪዓዊ ዕውቀት ብቻ ነው።
ብዙ ሰዎች ከሸሩዓዊ ዕወቀት ከመራቃቸው እና ችላ ከማለታቸው የተነሳ ሲዘበራረቁ ዐይተናል ።
ድምጹን ከፍ አድረጎ ጯሂ ሁሉ ተከታይ ሆነዋል።
【"ቀምዑ አልሙዓኒድ"(2/550)】
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group