ዑመር ቢን አብዱል አዚዝ رحمه الله በሞት አልጋቸው ላይ በነበሩበት ጊዜ እንዲህ ሲሉ ዱዓ አደረጉ፦
"ጌታዬ ሆይ! አንተ በእርግጥ አዘዝከኝ እኔም አላሟላሁም .. ከለከልከኝ ግን ደግሞ አልታዘዝኩም .... ጸጋን ሰጠኸኝ ከዚያም በላይ አደረግክልኝ።
فإن عفوت فقد مننت، وإن عاقبت فما ظلمت
ስለዚህ ይቅር ብትለኝ ታላቅነትህን አሳይተሃል...ከቀጣኸኝም ምንም ግፍ አልሰራህም።
Ibinu nuh