Translation is not possible.

ልቦች የተፈጠሩት የጌታቸው ማስታወሻ ይሆኑ ዘንድ ነበር ዳሩ ገን የወንጀል ሰሜት መናሀሪያ ሆኑ :: ይሄንን ከፉ ስሜት ማስወገድ የሚችሉ ሁለት ነግሮች ደግሞ

👉1 አስደነጋጭ ፍርሃት እና

👉2 ልብ አንጠልጣይ ጉጉት በቻ ናቸው::

'አላህ ያግራልን 🤲🤲

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group