Translation is not possible.
ጀነት የምትናፍቃቸው ምርጥ ኧረ የምርጥ ምርጥ የሆኑት ሰሀቦች
1 አማር ኢብኑ ያሲር
2 ሰልማኑል ፋሪስ
3 አልይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ
4. ሚቅዳድ ኢብኑል አስወድ
እነዚህን አራት ሰዎች ጀነት ትናፍቃቸዋለች
በጣም አይገርምም ያ ጀመዓ
Send as a message
Share on my page
Share in the group