Translation is not possible.

ኢማሙ ሻፊኢይ በአንድ ወቅት እንዲህ አሉ "በቁርአን ውስጥ በዳዮችን የሚያስፈራ ተበዳዮችን ደግሞ የሚያፅናና አንድ አንቀፅ አለ።"

ሰዎችም "ምንድን ነው ይህ አንቀፅ?" ብለው ጠየቁ።

ሲመልሱም "[ጌታህም ረሺ አይደለም]" አሉ።

ቁርአን 19:64

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group