ሶስቱ የእውቀት ደረጃዎች
-----
• በመጀመሪያው የእውቀት ደረጃ ላይ የደረሰ ሰው ሁሉንም ነገር ያወቀ ይመስለዋል፡፡
• በሁለተኛው ደረጃ ላይ የደረሰ ሰው የማወቅ ጉጉቱ በጣም ይጨምራል፡፡
• ሶስተኛው ደረጃ ላይ የደረሰ ሰው ግን ምንም ነገር እንደማያውቅ ይረዳል፡፡
(ኢማም አቡ ሓሚድ አል-ጘዛሊ)