7 month Translate
Translation is not possible.

«ወደ እስራኤል የመጣሁት ‹ብቻችሁን አይደላችሁም!› የምትል አንዲት መልዕክትን ለማስተላለፍ ነው» ባይደን

አላህ ደግሞ እንዲህ ብሎ ነግሮናል

یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ لَا تَتَّخِذُوا۟ ٱلۡیَهُودَ وَٱلنَّصَـٰرَىٰۤ أَوۡلِیَاۤءَۘ

بَعۡضُهُمۡ أَوۡلِیَاۤءُ بَعۡضࣲۚ

«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አይሁዶችንና ነሳራዎችን ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ፡፡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው»

እነሱ ለጭካኔ ሲተባበሩ ምንም አያፍሩም፣ ሙስሊም መሪዎች ግን ቢያንስ ጦር ማዝመት ቢያቅታቸው እንኳ በሚጠበቅባቸው ልክ አብሮነታቸውን ለማሳየት ይርበተበታሉ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group