Tidak bisa diterjemahkan.

[21/10, 12:37 am] فتي بنت محمد: ๏ የረሱል (ﷺ) ቅርብ ጓደኛ ነበር።

๏ ከወንዶች መጀመሪያ በረሱል (ﷺ) ያመነና የተቀበለው ነው።

๏ ለእስልምና ሲል ንብረቱን በሙሉ አውጥቷል።

๏ በጀነት ከተበሰሩት 10 ሰሃቦች ውስጥ አንዱ ነው።

๏ ልክ ረሱል (ﷺ) በሞቱ እለት ኺላፋውን የተረከበውና የመጀመሪያው ኸሊፋ ነው።

๏ የተለያዩ ጦርነቶች አድርጓል ሻምና ዒራቅን ከፍቷል የዐረብ ግዛትን ባጠቃላይ ኢስላማዊ መንግስት ያደረጋትም እርሱ ነበር።

๏ ኺላፋው ላይ 2 አመት ከቆየ በኋላ ረሱል (ﷺ) በሞቱበት እድሜ ከዚህ ዓለም ወጣ …

⇨ትክክለኛ ስሙ

አብደላህ ኢብኑ አቢ ቁሃፋህ ይባላል።

ነገር ግን አቡበክር አሲዲቅ ተብሎ ይታወቃል ምክኒያቱ ደግሞ የተለያዩ ንግግሮች አሉ

ከነዛ ውስጥ…

① ከእስልምና ህይወቱ በፊት በጣም እውነተኛ እና ታማኝ በመሆኑ ነበር አንድ ነገር ከተናገረ ቁረይሾች ምንም ሳይከራከሩት ያምኑት ነበር ለዛም ነው አሲዲቅ ብለው የሰየሙት።

② ሌላኛው ንግግር ደግሞ ረሱል (ﷺ) ወደ ኢስራእና ሚዕራጅ ሄደው ከተመለሱ በኋላ ሁሉም ውሸታም ሲሏቸው እሱ ብቻ ስላመናቸው አሲዲቅ ተባለ‥

๏ እናቱ ኡሙል ኸይር ሰልማህ ቢንት ሰኽር ትባላለች።

[21/10, 5:06 pm] فتي بنت محمد: አቡበክር አሲዲቅ

Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup