Translation is not possible.

በምስራቅም ይሁን በምእራብ ያሉ ሙስሊሞች በሙሉ ልቦናቸው አንድ ነው። አላህን፣ መልእክተኛውንና አማኝ ባሮቹን በመውደድና በማገዝ ላይ የተጋመዱ ናቸው። የአላህን፣ የመልእክተኛውንና የአማኝ ባሮቹን ጠላቶች በመጥላት ላይ ወጥ አቋም አላቸው።

ልቦናቸው እውነተኛ ነች። ዱዓቸውም መልካም ነው።  የማይሸነፉበት ወታደር፣ እጅ የማይሰጡበት ሰራዊታቸውም ዱዓቸው ነው።

ኢብኑ ተይሚያህ رحمه الله

Send as a message
Share on my page
Share in the group