Translation is not possible.
በሰአቱ መጥፎ መስሎ የታያችሁ የአላህ ስራ ሁሉ ጊዜው ሲደርስ ለኸይር መሆኑን እውን ሆኖ ታያላችሁ። ለጨለማ ንጋት ፣ ለበደልም ፍትህ አላህ ዘንድ አለ። በወቅቱም ይረጋገጣል።
ይህ የጌታችን ቃል ነው።
ስላላችሁበት አሁን ግን ወላሂ አብሽሩ!
ጋዛ💔
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group