Translation is not possible.
መልክተኛው ﷺ እንዲህ ብለዋል
 
(طوبى لمن جعل ﷲ مفاتيح الخير على يديه وويل لمن جعل ﷲ مفاتيح الشر على يديه)
 
"የኸይር መክፈቻዎችን አላህ በጁ ያደረገለት ሰው ምንኛ አማረለት
ለዚያ የመጥፎ ነገርን መክፈቻ በእጁ ላደረገበት ደግሞ ወይ ጉዱ!"
 
{ሲልሲለቱ አሀዲሲ አስሶሒሓ(1332)}
Send as a message
Share on my page
Share in the group