UMMA TOKEN INVESTOR

About me

﴿ وَمَن يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾ [ سورة النساء: 115]

1 year Translate
Translation is not possible.

👉ታሪክ የማያውቅ ታሪክ መስራት አይችልም ።

"نحن قوم أعزَّنا الله بالإسلام فمهما ابتغينا العزَّة في غيره أذلَّنا الله"

عمر بن الخطاب "رضي الله عنه "

እኛ አሏህ በእስልምና ከፍ ያደረገን ህዝቦች ነን ከእስልምና ውጭ ባለ አኬሄድ ከሄድን ግን እንዋረዳለን

#??ሳኡዲ የምዕራባዊያንን ፈለግ ተከትላ ለመዋረድም ሆነ ቀደምት ህዝቦች በአጢያት የተቀጡበትን ለመቀጣት ለመዋረድ የሻች ትመስላለች አሏሁል ሙስተአን!መዋረድን ቀላል አድርገህ አታስበው የበደል መጀመሪያው መዋረድ ስለሆነ !

አሏህ ሳኡዲን በፀጋው አምበሺብሿታል እሷ ግን!

ቀደምቶችን አሏህ በቁርአኑ ብሎናል ፀጋዋ ከየትም ይመጣላታል ከዚያ በኋላ በአመፃቸው ግን !በርሀብ በብርድ ቀጣናቸው ይለናል!

ታሪክን የማያውቅ ታሪክ መስራት ፈፅሞ አይችልም ።የአይሁዳው ጅራት ቢን ሰልማን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ተናግሮ ነበር ሀገሬን ለመለወጥ ማንም የሚያስቆመኝ ሀይል የለም !!

ሀገሩን ልክ እንደ ምዕራባዊያን ለማድረግ ቆምጦ የተነሳ ለኡማው ትልቅ ፈተና የሆነ ይመስላል አኪያሄዱ ። አሁንም ያለው በአባቱ ተፅኖ ነው ።አባቱ አያድርገውና ቢሞት አስቡት ሀገሪቱ የምትሆንበትን ደረጃ አሏህ ይዘንለትና አጎቱ አብደል አዚዝ እንደነበር ጥሩ ነበረች አዛኝም ነበር አሏህ ይዘንለት ሂጃብ ላይ ለራሱ የነበረው አቋም ከባድ ነበር አሁን ግን አሏሁል ሙስተአን

አሏህ ይምራው ይምራን 🇸🇦ሳኡዲን እወዳታለሁ ውዷ የነብዬ ሀገር ናት አሏህ ከሸር ይጠብቃት 🤲🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

‏قال شيخ الاسلام ابن تيمية:

إنما يرفع الله الشخص بقدر تمسكه بسنة الرسول ﷺ.

[تحفة المجيب (صـ 339)📚.]

Send as a message
Share on my page
Share in the group