UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

አንድ ትተማሪ ወደ መምህሩ በመምጣት «መምህር! የሆነን ነገር ስሰራ በዛ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት አድርጌ መስራት አልቻልኩም፤ ምን ላድርግ? » በማለት ጠየቀ። መምህሩም ከዛፍ ላይ ቅርጫፍ ሰብረው ጭንቅላቱን በሃይለኛው መቱት፤ ወድያው ደሙ መፍሰስ ጀመረ። ይሄኔ ተማሪው ጭንቅላቱን ይዞ መጮህ ጀመረ።

መምህሩም: «አሃ! አየህ አሁን ትኩረት አረክ ፤ ሃሳብህ በሙሉ ያለው ጭንቅላትህ ላይ እንጂ አጠገብህ ስላለው ሁኔታ አይደለም ። ስለዝናቡ ትኩረት መስጠት ከፈለክ ከላይ ስለሚፈሰው ጠብታ እንጂ ስለሚያርፍበት መሬት ማሰብ የለብህም! » አለው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Idris155 Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group