berira abdurezak Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

“ድሎት በድሎት ጉዞ አይገኝም፤ የዛሬ እረፍትን የመረጠ የነገ እረፍት ያመልጠዋል፤ እረፍትና ደስታህ ከባድ ነገሮችን በመሸከምህና አስቸጋሪ ክስተቶችን በመቋቋምህ ልክ ነው፤ የሚያሳስበው ጉዳይ የሌለበት ሰው ደስታን አያውቅም፤ ትዕግስት የሌለው ሰው እርካታን አያጣጥምም፤ ያልተቸገረ ሰው ተድላን አይረዳም፤ ያልደከመ ሰው እረፍት የለውም፤ የቅፅበት ትዕግስት ከዘለዓለማዊ ቅጣት የተሻለ መሆኑን አትዘንጋ፤ ብልህ ባሪያ ትንሽን ለፍቶ ለረጅም ጊዜ ሊያርፍ ይቻለዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group