UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Followers
1
Translation is not possible.

....አንድም ቀን አጣዋለሁ ብለህ ያላሰብከውን ነገር ብታጣ ብዙ አትዘን ፈጣሪ አንድም ቀን አገኘዋለሁ ብለህ ማታስበውን ይሰጥሀል::

#መልካም_ቀን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ራስህን እመነው!

ችግር ሲገጥምህ የምትሸሽ ወይኔ አለቀልኝ ብለህ የምትፈራ ከሆነ ችግርህ ሁሌም እንደ ጥላህ ሲያሳድድህ ይኖራል! አለበለዚያ ግን ምናባቱ ያመጣል ብለህ የገጠመህን ችግር ከተጋፈጥከው እንደ ንስር ተረጋግተህ ከላይ ወደታች ካየኸው ያ መከራ እንደ ዝሆን ግዙፍ ቢሆን እንኳን እንደ ቁጫጭ አንሶ ይታይሀል።

ወዳጄ ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው ካንተ አቅም በላይ የሆነ ምድራዊ ፈተና የለም! ምክንያቱም ለማሸነፍ ነው የተፈጠርከው!💪

tiktok tiktok.com/@museyd.w

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group