UMMA TOKEN INVESTOR

seyfedin awel Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
seyfedin awel shared a
Translation is not possible.

ቁርዓን ውስጥ የተጠቀሱ ምኞቶች

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾

" ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ "

[ሱረቱ ነበእ 40]

 

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾

" ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ)

ባስቀደምኩ ኖሮ "

[ሱረቱል ፈጅር 24]

⇦  ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾

" ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ "

[ሱረቱል ሃቀህ 25]

⇦  ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾

" ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ

ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ "

[ሱረቱል ፉርቃን 28]

‏⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾

" ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን

መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ "

[ሱረቱል አህዛብ 66]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾

" ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ "

[ሱረቱል ፉርቃን 27]

⇦  ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾

 " ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ

ከነሱ ጋር በሆንኩ "

[ሱረቱ ኒሳእ 73]

☞ ሁሉም የሟቾች ምኞት ናቸው

ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው

ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው

ጥሩን ነገር መስራት ነው ...

☞ ቀብር ገብተህ አንተም ይህን

ከምትመኝ ነፍስህ አካልህ ውስጥ

እስካለች ድረስ ለአኺራህ አስቀድም ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group