hassen mohammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Followers
1
Translation is not possible.

የአልቁድስ ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ሃምዛ መልዕክት

በጋዛ በሁሉም ግንባሮች በጦር ሜዳው ላይ የሚገኙት ሁሉም ተዋጊዎቻችን በጽናትና በዝግጁነት ላይ ይገኛሉ፣ በመገናኛ ብዙኃን ከአል-ቁድስ እና አልቃሳም ብርጌድ ጀግኖች የሚወጣው የድል ዜና ጠላት ከሚያውቀው ነገር ውስጥ ጥቂቱን ብቻ መሆኑን እንገልፃለን።

ከታጣቂዎቻችን ቀጥታ ውጊያ ጀምሮ የሽምቅ ውጊያው በሁሉም የትግሉ ግንባሮች ከፍተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ጠላት በምድራችን ላይ እስካለ ድረስ ከመግደል, አቅሙን ከማሳጣትና ከማሸበር ውጭ ሌላ ነገር የምንሰጠው የለምና በአላህ ፈቃድ በመጨረሻ ምድራችንን ጥሎ ከመውጣት ውጪ ሌላ አማራጭ አይኖረውም።

#palestine #freepalestine #quds #qassam #resistance #harakat #jihad

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group