Rehima Bit siraj Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

በሶሪያ ግንባር አዳሩን...

ከዴር ኤዞር ምስራቅ ሶሪያ በሚገኘው በኮኖኮ ጋዝ ማውጫ በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ፍንዳታ ተሰምቷል።

በዲጋሚ ዴር ኤዞር በሚገኘው የኮኖኮ ጋዝ ማውጫ ቦታ የሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ከአንድ ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ኢላማ ተደርጎ ጥቃት ተሰንዝሮበታል::

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰበር_ዜና

አልቃሳም ሙጃሂዲን ከካን ዮኒስ ከተማ በስተምስራቅ በሚገኝ ሰፈር ላይ 10 የጽዮናውያን ወታደሮችን ከቅርብ ርቀት ሙሉ በሙሉ ጨርሶ ገደለ፡፡

ለፈጣን መረጃ ፔጃችንን ፎሎ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group