hanif sengero Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Подписки
1
Подписчики
1
hanif sengero поделилась
Перевод невозможен

3 просмотра
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
hanif sengero поделилась
7 месяцев перевести
Перевод невозможен

አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

አንዳንድ ግዜ ኢማንሽ ይጨምርና ጣፋጭ ህይወት ቀን ሰዓት ደቂቃ ታሳልፍያለሽ። አንዳንድ ግዜ በከባድም በትንሽም ወንጀል ትዘፈቂ እና ትታመሚያለሽ የወንጀልሽን መራራ ጣዕም እያያሽው እየከረፋሽ እየቀፈፈሽ ትቀምሺዋለሽ። መውጣትን ትመኛለሽ። ማን ላይ ፈርጄ ይሆን እንዲህ ምፈተነው ትይና የፈረድሽበትን ቤት እየገባሽ ታንኳኳለሽ። በየትኛው ክፍተቴ ተገኘሁ ብላሽ መጥፎ አጋጣሚዎችን ታስቢያለሽ።

ወንጀሉ ጣፍጣል ቆዩብኝ፣ ስሩኝ ፣ብሉኝ ጠጡኝ፣ ዳብሱኝ ይላል። ግን በልብሽ ውስጥ ያለው በደግ ግዜ የሰራሽው ኢባዳ ያጠራቀምሽው ኸይር።አፍ አውጥቶ አጅርሽን ወንጀልሽ በላብሽ፣ፆምሽ ሰላትሽ ሰደቃሽ ጠፋ፣ ሚዛንሽ ባዶ ሆነ፣ ከሰርሽ ፣ ለእሳት ተቃረብሽ ፣ውጪ፣ውጪ እያለ ይጮህብሻል።ትወጠርያለሽ። የዛን ግዜ ወደከበደሽ ለዛውን ወደአጣሽበት ሰላት እና ኢባዳ ትመለሻለሸሰ። እጅሽን ትዘረጊ እና ያረቢ፣ ያያያያያያረረረረረረቢቢ ትይዋለሽ አውጣኝ ይቅር በለኝ አውጣኝ።

ጌታሽን ቃል ታስገቢዋለሽ ብጃጅ እንኳን ጀነተትን ስታረጋግጥልኝ እንጂ አትግደለኝ።

እየተፈተንሽ ነው የተውበትሽ እንባ የጀነት መግቢያ ሰበብሽ ሊያረግልሽ ይሆናል።

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
hanif sengero поделилась
Перевод невозможен

. { ከአላህ ራህመት የተባረሩ 10 ሴቶች }

1~ ቅንድቧን የምትቀነድብ ሴት

2~ ሰውነቷን የምትነቅስ ሴት

3~ ለቁንጅና ብላ ጥርሷን የምትሞርድ ሴት

4~ ፀጉሯን ዊግ ወይም አርቴፍሻን የምትቀጥል ሴት

5~ ባሏ ለግንኝነት ፈልጓት መኝታ ቀይራ የተኛች ሴት እሰኪነጋ ድረስ መላይካዎች እየረገሟት ያነጋሉ

6~ በአለባበሷ ወንድን ለመምሠል የምታደርግ ወንዳወንድ ሴት

7~ በሀዘን ጊዜ አስለቃሽ ሀዘን የምታባብስ ሴት

8~ የቀበር ዘያራ የምታበዛ ሴት

9~ የሠውነት ቅርጿን የሚያሣይ ልብስ የምትለብስ የሂጃቧን መስፈርትአሟልታ የማትለብስ ሴት

10~ አላህ የሠጣትን የሠውነት ክፈል ለቁጅና ብላ የምትቀይር ከአላህ ራህመት የራቁ ናቸው ያረህማን አንተው ጠብቀን እህቶቻችንን ጠብቅልን!!!🤲

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
hanif sengero поделилась
Перевод невозможен
28 недель перевести

🍁ያንተ ሪዝቅ ምናልባት ከምንም አይነት በሽታ ነፃ ሁነህ ጤነኛ መሆንህ ሊሆን ይችላል…

▪️ወይም ለምትሰራቸው ጥፋቶችና ወንጀሎች የአላህ ሲትር ሊሆን ይችላል…

▪️ወይም ባሮቹ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖርህ ሊያደርግ ይችላል…

▪️ወይም በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ የሰጠህ ሊሆን ይችላል…

▪️ወይም ጠቃሚ የሆነ እውቀትን ሰጥቶህ ሊሆን  ይችላል…

⚜የአላህ ሲሳዮች ብዙ ናቸው … በገንዘብና በቁሳዊ ነገሮች ብቻ የሚገደቡ አይደሉም ።

አላህ በውሳኔዎቹ ላይ መደሰትን ከለገሰህ  …ሁሉም ነገር ጥሩ ሪዝቅ ሁኖ ይታይሀል ።

▪️በአላህ ውሳኔ መደሰትን ያጣህ እንደሆነ… ዱንያን በአጠቃላይ ብትይዝ እንኳ አትደሰትም።

▫️ለአንተ የተወሰነ ነገር ከሆነ በሁለት ተራሮች መካከልም ቢሆንም ይመጣልሀል…

▪️ለአንተ ያልተወሰነ ነገር ከሆነ ደግሞ በእጆችህ መካከል ቢሆንም እንኳ አይሆንህም …

▫️ለአንተ የተፃፈ ነገር ከሆነ በእርግጥም ደካማ ብትሆንም እንኳ ታገኘዋለህ …

▪️ ሲጀመርም ለአንተ ያልሆነ ነገር ደግሞ ጠንካራ ብትሆንም እንኳ አታገኘውም…  

🔮 አላህ ለአንተ የከፈተውን በር የሰው ልጆችም አጋንንትም ቢተባበሩ አንኳ ሊዘጉብህ እንደማይችሉ አውቀህ ህይወትህን ተረጋግተህና በአላህ ተማምነህ ኑር !!!

ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇

┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓

       @tolehaahmed

┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе