UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I am Nothing Without My Deen.🤝

Followings
0
No followings
Hamedu Wale shared a
Translation is not possible.

👉 ሐማስ ይዞት የወጣው አዲሱ ቦለስቲክ ሚሳኤል በ 7 ኪሎ ሜትር ስኮዬር ክልል ውስጥ የሚገኙ ግዑዝ'ና ተንቀሳቃሽ ነገሮች ሁሉ ከአፈር የሚያዋህድ እንደሆነ ተገልጿል...

እስራኤል በአዚም ተንጣለች! አሜሪካ በፍርሐት ርዳለች... ለሐማስ ይህን አደገኛ መሳሪያ ያስታጠቀችው ኢራን ነች በማለት ዋሽንግተን እዬዎተወተች ትገኛለች! ሐማስ ግን "በማይታዎቅ ቅፅበት ቴላቪቭን ዶግ አመድ አደርጋታለሁ" በማለት ቆራጥ አቋሙን በቃል አቀባዩ በኩል አስተላልፏል...

#free_palestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Hamedu Wale shared a
Translation is not possible.

በግብጽ ዋና ከተማ ካይሮ በፍልስጤም ዙርያ የመከረው ጉባኤ ያለ ውጤት ተበተነ።

ጉባኤው ያለ ውጤት የተበተነው የአውሮፓ ልኡካን አረብ አገራት ሐማስን እንዲያወግዙ በመጠየቃቸው ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Hamedu Wale shared a
Translation is not possible.

ኢብኑል ቀይም - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ አሉ፦

"ኢኽላስና ተውሒድ በልብ ውስጥ ዛፍ (ተክል) ናቸው። ስራ ደግሞ ቅርንጫፉ ሲሆን፣ ፍሬው ደግሞ በዱንያ ያማረ ህይወትና በአኼራ ዘውታሪ የማይቋረጥ ፀጋ ነው።

አል ፈዋኢድ ገፅ (164)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group