Abduselam Habib Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

አላሁ ተዓላ አይቷል ታሪክም መዝግቧል እኛም መስክረናል

Mahi Mahisho

እስከ አፍንጫቸው በታጠቁ የአረብ ሃገራት ተከባ

ሌት በቁሩ ቀን በሐሩሩ በድሮን በታንክ ስትደበደብ ህፃናት እንደ ቅጠል ሲረግፉ አሜሪካ ጀርመን ጣልያንና ፈረንሳይ ለወራሪዋ ደጀን ሲሆኑ አንዳቸውም ጦራቸውን አላንቀሳቀሱም።

ለወራሪዋ የጦር ድጋፍ ወታደራዊ ቁሳቁስ የጫነ የአሜሪካ አውሮፕላን በዮርዳኖስ አየር ማረፊያ በኩል ማለፉን ታሪክ በገፁ ላይ አስፍሯል።

የተባበሩት አረም ኤምሬትስ የዱባይ በጎ ፈቃደኞች ከማጌን ዴቪድ ጋር የቆሰሉ ጽዮናውያንን ሲያክሙ መዋል ማደራቸውን አይተን ታዝበናል።

በ21 የአረብ ሀገራት ተከባ ከ17 ቀናት በላይ ምግብ፣ መድሀኒትና ውሃ ተቋርጦባት ዓለም የሚፈራውን ጦር እንዳርበተበተች ታሪክ ተገርሞ ጋዛ ጋዛ እያለ ስሟን እየጠራ ለፍፏል።

በአቋማቸው የፀኑ ለወራሪዋም ለረዳቶቿም ያልተንበረከኩ ፅኑዎች ፍፁም የማይሰበሩ ጀግኖች ያሉባት የሸሂዶች ምድር የጀግኖች መፍለቂያ በማለት በደማቅ ብዕሩ ከትቧቸዋል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላሁ ተዓላ አይቷል ታሪክም መዝግቧል እኛም መስክረናል

Mahi Mahisho

እስከ አፍንጫቸው በታጠቁ የአረብ ሃገራት ተከባ

ሌት በቁሩ ቀን በሐሩሩ በድሮን በታንክ ስትደበደብ ህፃናት እንደ ቅጠል ሲረግፉ አሜሪካ ጀርመን ጣልያንና ፈረንሳይ ለወራሪዋ ደጀን ሲሆኑ አንዳቸውም ጦራቸውን አላንቀሳቀሱም።

ለወራሪዋ የጦር ድጋፍ ወታደራዊ ቁሳቁስ የጫነ የአሜሪካ አውሮፕላን በዮርዳኖስ አየር ማረፊያ በኩል ማለፉን ታሪክ በገፁ ላይ አስፍሯል።

የተባበሩት አረም ኤምሬትስ የዱባይ በጎ ፈቃደኞች ከማጌን ዴቪድ ጋር የቆሰሉ ጽዮናውያንን ሲያክሙ መዋል ማደራቸውን አይተን ታዝበናል።

በ21 የአረብ ሀገራት ተከባ ከ17 ቀናት በላይ ምግብ፣ መድሀኒትና ውሃ ተቋርጦባት ዓለም የሚፈራውን ጦር እንዳርበተበተች ታሪክ ተገርሞ ጋዛ ጋዛ እያለ ስሟን እየጠራ ለፍፏል።

በአቋማቸው የፀኑ ለወራሪዋም ለረዳቶቿም ያልተንበረከኩ ፅኑዎች ፍፁም የማይሰበሩ ጀግኖች ያሉባት የሸሂዶች ምድር የጀግኖች መፍለቂያ በማለት በደማቅ ብዕሩ ከትቧቸዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 352 ፍሊስጤማውያን ተገድለዋል ተባለ

የእስራኤል የአየር ድብደባ የቀጠለ ሲሆን፤ ዛሬ ጠዋት ብቻ 30 ፍሊስጤማውያን ተገድለዋል። ሃማስ ካገታቸው ውስጥ ሁለት የአሜሪካ ዜጎችን መልቀቁ ታውቋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group