Translation is not possible.
ሞት ሳይመጣና ከቀጠሮአቹህ ከመድረሱ በፊት አላህን ፍሩ። እኔ ይህንን ስናገር ከኔ በላይ ሀጢአተኛ እንደሌለ አውቃለሁ ።
አላህንም ምህረት እጠይቀዋለሁ:: ወደሱም ንሰሀ እመለሳለሁ!!!
☞ኡመር ኢብኑአብዱልአዚዝ። ረሂመሁሏህ
Send as a message
Share on my page
Share in the group