Translation is not possible.

ፀጉር ቤት እምሰሩ ወንድሞች :-📲🎧

ፀጉር ቤት ምትሰሩ ወንድሞች ፂማቸው ሚያስቆረጡ ሰዎች እሺ ብላቹ አትቁረጣላቸው ልክ እንደዛውም  ሱናን እሚፃረን አቆራረጥ ፀጉራቸውም እያበላለጣቹ  አትረጡ/አትስሩ። በሱ ምታገኙት ገንዘብ ሀራም ነው።

ምክንያቱም ወንጀል ነው እየሰራች ያላቹት የረሱል ሱናን እያጠፋቹ የካፊሮች ሱና ደግሞ እያስፋፋቹ ካፊሮችን እየተመሳሰላቹ ነውና በሱ ምታገኙት ገንዘብ ሀራም ነው ተጠንቀቁ ገንዘብ ማግኘታችን ብቻ ሳይሆን በምን መንገድ እንደምናገኘው/አመጣጡንም ሊያሳስበን ይገባል!!! ።

በተረፈ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው

አድምጡ👂

فضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

 ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴

https://t.me/merkez_abu_fewzan

https://t.me/merkez_abu_fewzan

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group