nursefanura shared a
Translation is not possible.

አቡ ዑበይዳ: የኛ ሙጃሂዲኖች ጅምላ ጨራሽ መሳሪያዎችን የታጠቀ እና በአውሮፕላኖች የተደገፈ ሃይልን እየተዋጉ ነው።

አቡ ዑበይዳ: የአሜሪካ አስተዳደር ከሀያል ሃይል ጋር እየተዋጋ ያለ ያህል ይህን አካል ለመደገፍ የአየር ድልድዮቹን እየሰራ ነው።

አቡ ዑበይዳ፡- ሙጃሂዶቻችን ከወራሪዋ ሃይሎች ጋር ባደረጉት ውጊያ የጽዮናዊያኑ ጦር ምን አይነት ደካማ እና ፈሪ ሰራዊት እንደሆነ ለዓለም አሳይተዋል::

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group