Тарҷума мумкин нест.

ያአቅሷ!! ህመማችሁ ህመማችን ነዉ

መለያችን አንድነታችን አንድ ሙስሊም ሌላ ሀገር ሁኖ ቢያመዉ ያመናል። ምክናየቱም ከሰዉነት አካሌ አንድኛዉ ቢታመም ሁሉም አካሌ ይታመማል

የሙስሊሞች ልዩ ባህሪ!! እናም በዱኣችሁ ሁሌም አስታዉሷቸዉ

ጉዳታቸዉ ቢያቃጥለንም ግን ደግሞ ያላቸዉ ሶብር ልብን  ያሰፋል  አላህ በቃ ይበላችሁ

(وبشِّر الصَّابرين)

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group