Translation is not possible.

አልሀምዱሊላህ የሃማስ ሙጃሂድ ጋዛን ለመክበብ  ለሀጩን እየዝረበረበ የመጣዉ ወራሪዉ ፂዎናዊያን በመጣበት ቅንድብ ቅንድቡን ብለዉ ደምስሰዉ መልሰዋል የእግር ጦር የተሸነፈዉ ወራሪዉ  41 ኪሎሜትር የሚረዝመዉን ጋዛ ሰርጥ መቆጣጠር ያቃተዉ ኢስራኤል 33 ቀን ሞላዉ ይህ የሀማስ ሀያልነትን ያሳያል ሀይል የአላህ ብቻ ነዉ ያሰላም የሀማስ የጦር ቃል አቀባይ አቡ ዑባይዳችን ዛሬ ባሰተላለፈው ሰበር ዜና ጡፋን አል አቅሳ የእሰራኤል ወታደሮች አጂቦ ወደ ጋዛ ሊገባ የሞከረ ትልቅ የእሰራኤል የጦር አዛዥ ከነ ሀለት ረዳቶቹ ተማርከዋል በቁጥጥራቸው ሰር እንዳሉ አሰታውቋል።

አላሁ አክበር

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1

Send as a message
Share on my page
Share in the group