jemal ali shared a
Translation is not possible.

እሰራኤል በሁሉም አቅጣጫ እየተቃጠለች ነች እሰራኤላውያን

በጦርነቱ ምክኒያት የደረሰባቸው ችግር ሰቃይ ከአሁን በፊት

ያልተከሰተ ሳይሆን የማይታሰብ አደጋ ላይ ወድቀናል ኔቴንያሆ

ወደ እሰርቤት ይግባ እያሉ ከ600 ሺ ባላይ ህዝብ ወጥቶ የኔቴንያሆ መኖሪያው ቤት ገብተው እሳት አቀጠሉበት

በሁሉም ቦታ አገሪቱ እሳት በእሳት ሁና አለች ፤ በእንደዚሁ

ሁኔታ እያሉ ተጨማሪ እሰት በዛሬው ምሸት የሃማሰ ሮኬቶች

እንደ መብረቅ በሁሉም አቅጣጫ,ሲያቃጥሉ አድረዋል

የፈለሰጤማውያን ነፃነት እጅግ እየተቃረበ ነው ።

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

14 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group