siraj neda shared a
_ በአላህ እስኪ ዛሬ ሼር አድርጉልኝ ብየ ልለምናችሁ__ ?
__ይህ ከፍልስጤም ወንድሞቻችሁም የተላለፈ መልእክት ነውና** !
 
የጋዛ ወንድሞቻችሁ በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ አያችሗቸው ? ሁሉም ነገር ተቋርጦባቸው እንደ መገናኛ የመረጃ መለዋወጫ የሚጠቀሙት መሳጅዶችን ብቻ መሆኑን አያችሗቸው ?
እስኪ ከዚህ መስጅድ ውስጥ ምን አይነት ድምፅ እየወጣ እንደሆነ ስሙት ?
 
" __ሁሉም ነገር ተቋርጧል አላህ ሆይ የቀረኸን ያለኸን አንተ ብቻ ነህ ካንተ ውጭ ሌላ የለንም ያ አሏህ ! እነርሱ ባላቸው ሀይል ሁሉ ዘመቱብን እኛ ግን የአንተን ሀይል እናምናለን !!! " ይላል !
ድምፁ አልረበሻችሁም ? አንጀታችሁን*" አልበላችሁም ?! ስትሰሙት አያስለቅሳችሁም ?!! በጋዛ ወንድሞቻችሁ ኢማንስ አልቀናችሁም ? አልተደመማችሁም** ?!!!
 
በዚህ መስጅድ የጋዛ ወንድሞቻችሁ የፍልስጤም ወንድሞቻችሁ የጠየቋችሁ አንድ ነገር ብቻ ነው - ዱአ!!!
እናንተ በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድሞቻችን ሆይ በዱአችሁ አትርሱን ብለዋችሗል !!!
 
__ኢላሂ ለእኛ የከበደን ሁሉ ላንተ ቀላል ነውና የወንድሞቻችን የህቶቻችንን ሰላም አል ስልክ
 
 
♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
👍.       ✍.          👏.        ➡️
 
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
 
https://t.me/Ambaselmarye
 
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
 
 
https://t.me/+NNt69FTTQPEwYmJk
 
https://t.me/+rfMQcGS798IwZjE0
__የኡማ ላይፍ ፔጄ ነው ፎሎው እያደረጋችሁ ውዶቼ_"👇👇👇
 
https://ummalife.com/umma1698193823
4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group