Translation is not possible.

ለበይክ ብለናል ያ አቅሳ ይሰማናል ዛሬም ድምፅሽ

መንገዱን ባናቀው ነው መጥተን ያልቆምነው ደጅሽ

ይቅርታችንን ተቀበይ አታቁሚን ከአላህ ፊት

ጠላት አንገት ሳይደፋ ሳያይ ብዙ ሀፍረት

እኛም እስክንመጣ ላንቺ እስኪፈስ ደማችን

በአላህ መንገድ ላይ ሆነን ሸሂድ እስክቶን ነፍሳችን

ይቅርታችንን ተቀበይ ይቅር ብያለው በይኝ

አንቺ ጋር እስክመጣ መንገዱን እስካገኝ

قلنا لك، لازلنا نسمع صوتك اليوم

لم نتوقف عند بابك إذا أهملنا الطريق

تقبل عفونا ولا تقف أمام الله

الكثير من الخجل دون رؤية رقبة العدو

لتسيل دماءنا من أجلك حتى نأتي

  ستستشهد أرواحنا في سبيل الله

اقبل مغفرةنا وقل إني غفرت

حتى أجد الطريق للقدوم معك

Send as a message
Share on my page
Share in the group