Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ጓደኛህ አላህ ብቻ ቢሆን ምን ይጎልብሃል?

የፈጠረህን በማንኛውም ጉዳይህ አማክረው ፣ አልቅሰህ ለምነው ፣ እርዳታው ከምታስበው በላይ ቅርብ ነዉ።

የዘመኑ ሰዉ ሚወዳጅህ ቁስ ስትይዝ ነዉ፤ ወይ ደግሞ እሱ የያዘዉን ቁስ አስበህ የቀረብከዉ እንደሆነ ስታረጋግጥለት ነዉ።

እውነተኛ ጓደኝነት በመጪው ዓለም አርሽ ጥላ ስር የመጠለልን ዕድል ካላመቻቸልክ ''ፌክ'' ነበር።

ምቀኝነት፣ ቅናት፣ ጥርጣሬ ያለበት ጓደኝነት በጠላትነት ከሚመጣ ዉጤት በላይ የከፋ መጨረሻ ይኖረዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group